ሴቶች በፌዴሽን ም/ቤት ያላቸው ተሳትፎ
1. ከደቡብ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት
2. ከትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት
3. ከኦሮሚያ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት
4. ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት
በም/ቤቱ የተወከሉ
የሴቶች ቁጥር በክልል
| በም/ቤቱ ያለው መቀመጫ |
ወንድ |
ሴት |
የሴቶች ቁጥር በ% |
|
| ደቡብ |
56 |
42 |
12 |
28.57 |
| ትግራይ |
6 |
4 |
2 |
33.33 |
| ኦሮሚያ |
19 |
14 |
5 |
26.31 |
| አማራ |
17 |
15 |
2 |
11.76 |
ሴቶች በም/ቤቱ ያላቸው ተሳትፎ
| ጠቅላላ ወንበር |
ወንድ |
ሴት |
የሴቶች ተሳትፎ በ% |
| 112 |
91 |
21 |
18.75 |
በፌዴሬሽን ም/ቤት የሴቶች ቁጥር በሶስቱ የፓርላማ የሥራ ዘመን
| የፓርላማ የሥራ ዘመን |
ጠቅላላ ወንበር |
ወንድ |
ሴት |
ሴቶች በ% |
| በአንደኞው |
108 |
101 |
7 |
6.48 |
| በሁለተኛው |
112 |
102 |
8 |
7.14 |
| በሦስተኛው |
112 |
91 |
21 |
18.75 |