ወደ ኤ.ፌ.ዴ.ሪ የፌዴሬሽን ም/ቤት ድረ ገፅ እንኳን በደህና መጡ፡፡ ድረ ገፃችን ስለ ም/ቤቱ፣ የህገ-መንግስት አጣሪ ጉባኤና የም/ቤቱ ጽህፈት ቤት አስፈላጊ መረጃዎችን ለመስጠት የተዘጋጀ ነው፡፡
ስለዚህ አስፈላጊውን መረጃ የተሰጡትን የመረጃ ቁልፎች በመክፈት ማግኘት ይችላሉ፡፡
የፌዴሬሽን ምክር ቤት አዲሱን የበጀት ድጋፍ ቀመር አፀደቀ